Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا ﴿٦٥﴾ إِنَّهَا سَاءَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا ﴿٦٦﴾
ረበነስ ሪፍ ዐንና ዐዛበ ጀሀነመ ኢንነ ዐዛበሀ ካነ ገራማ። ኢንነሀ ሳአት ሙስተቀረን ወሙቃማ።
«ጌታችን ሆይ! የጀሀነምን ቅጣት ከኛ ላይ መልስልን፤ ቅጣቷ የማይለቅ ነውና። እሷ ለመኖሪያነትም ሆነ ለመቀመጫነት የምትከፋ ናት።» (ሱረቱል ፉርቃን፡ 65-66)
Reference: ሱራ አል-ፉርቃን ፳፭:፷፭-፷፮