Loading...
ለሪዝቅ እና ለመልካም ነገር የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀሶስ)
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ
ረቢ ኢኒ ሊማ አንዘልተ ኢለይየ ሚን ኸይሪን ፈቂር።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደ እኔ ለምታወርደው ሁሉ ፈላጊ (ድሃ) ነኝ» አለ። (ሱረቱ አል-ቀሶስ፡ 24)
Reference: ሱራ አል-ቀሰስ ፳፰:፳፬