Loading...
መልካም ስራን እንዲቀበል የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል በቀራ)
Language: Amharic
رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
ረበና ተቀበል ሚንና ኢንነከ አንተስ ሰሚዑል ዐሊም።
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል። አንተ ሰሚውና አዋቂው ነህና።» (ሱረቱል በቀራ፡ 127)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፳፯