Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ
ረቢጅዐልኒ ሙቂመስ ሰላቲ ወሚን ዙርሪየቲ ረበና ወተቀበል ዱዓእ።
«ጌታዬ ሆይ! ሶላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፤ ከዘሮቼም (እንደዚሁ አድርግ)። ጌታችን ሆይ! ዱዓዬንም ተቀበለኝ።» (ሱረቱ ኢብራሂም፡ 40)
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵