Loading...
መልካም ልጅ ለማግኘት የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አሰ-ሷፋት)
Language: Amharic
رَبِّ هَبْ لِى مِنَ الصّٰلِحِينَ
ረቢ ሀብ ሊ ሚነስ ሷሊሂን።
«ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ (ልጆች) ስጠኝ።» (ሱረቱ አሰ-ሷፋት፡ 100)
Reference: ሱራ አስ-ሳፋት ፴፯:፻