Loading...
Language: Amharic
رَبِّ هَبْ لِي مِن لَّدُنكَ ذُرِّيَّةً طَيِّبَةً ۖ إِنَّكَ سَمِيعُ الدُّعَاءِ
ረቢ ሀብ ሊ ሚን ለዱንከ ዙርሪየተን ጠይይበተን ኢንነከ ሰሚዑድ ዱዓእ።
«ጌታዬ ሆይ! ከአንተ ዘንድ ለእኔ መልካም ዘርን ስጠኝ፤ አንተ ጸሎትን ሰሚ ነህና።» (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 38)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፴፰