Loading...
ለእዝነት እና ለመንገድ መቃናት የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል ካህፍ)
Language: Amharic
رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا
ረበና አቲና ሚን ለዱንከ ራህመተን ወሀይይእ ለና ሚን አምሪና ረሸዳ።
«ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን። ለእኛም ከነገራችን ቅንነትን አዘጋጅልን።» (ሱረቱል ካህፍ፡ 10)
Reference: ሱራ አል-ካህፍ ፲፰:፲