Loading...
የአላህን መመሪያ ለመጠየቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀሶስ)
Language: Amharic
عَسَىٰ رَبِّي أَن يَهْدِيَنِي سَوَاءَ السَّبِيلِ
ዐሳ ረቢ አየህዲየኒ ሰዋአስ ሰቢል።
«ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራኝ ይከጀላል።» (ሱረቱ አል-ቀሶስ፡ 22)
Reference: ሱራ አል-ቀሰስ ፳፰:፳፪