Loading...
ከድንቁርና ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል በቀራ)
Language: Amharic
أَعُوْذُ بِاللَّهِ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ
አዑዙ ቢላሂ አን አኩነ ሚነል ጃሂሊን።
«ከማይረቡት (ከደንቆሮዎች) ከመሆን በአላህ እጠበቃለሁ።» (ሱረቱል በቀራ፡ 67)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፷፯