Loading...
Language: Amharic
رَبِّ ٱجْعَلْ هَٰذَا بَلَدًا ءَامِنًا وَٱرْزُقْ أَهْلَهُۥ مِنَ ٱلثَّمَرَٰتِ مَنْ ءَامَنَ مِنْهُم بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْءَاخِرِ ۖ
ረቢጅዐል ሀዛ በለደን አሚነን ወርዙቅ አህለሁ ሚነስ ሰመራቲ መን አመነ ሚንሁም ቢላሂ ወል የውሚል አኺር።
«ጌታዬ ሆይ! ይህንን (አገር) ሰላማዊ አገር አድርገው። ከቤተሰቦቹም እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመኑትን በፍሬዎች ስጠ።» (ሱረቱል በቀራ፡ 126)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፳፮