Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَثَبِّتْ أَقْدَامَنَا وَانصُرْنَا عَلَى القَوْمِ الكَافِرِينَ
ረበና አፍሪግ ዐለይና ሰብረን ወሰቢት አቅዳመና ወንሱርና ዐለል ቀውሚል ካፊሪን።
«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አፍስስብን። ጫማዎቻችንንም አጽና። በከሃዲዎች ህዝቦች ላይም እርዳን።» (ሱረቱል በቀራ፡ 250)
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፶