Loading...
ከአመፀኞች ለመለየት የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል ማኢዳ)
Language: Amharic
فَافْرُقْ بَيْنَنَا وَبَيْنَ الْقَوْمِ الْفَاسِقِينَ
ፈፍሩቅ በይነና ወበይነል ቀውሚል ፋሲቂን።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከነፍሴና ከወንድሜ በስተቀር አልችልም። (አልቆጣጠርም)። በእኛና በአመፀኞቹ ህዝቦች መካከልም ለይ (ፍረድ)።» (ሱረቱል ማኢዳ፡ 25)
Reference: ሱራ አል-ማኢዳህ ፭:፳፭