Loading...
Language: Amharic
وَارْزُقْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ወርዙቅና ወአንተ ኸይሩር ራዚቂን።
«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ከሰማይ ማዕድን አውርድልን። ለእኛ ለመጀመሪያችንም ለመጨረሻችንም በዓል፣ ከአንተም ተአምር ትሆነናለች። ስጠንም፤ አንተ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነህና» አለ። (ሱረቱል ማኢዳ፡ 114)
Reference: ሱራ አል-ማኢዳህ ፭:፻፲፬