Loading...
መልካም ልጅ ለማግኘት የሚደረግ ምኞት ዱዓ (ሱረቱል አዕራፍ)
Language: Amharic
لَئِنْ آتَيْتَنَا صَالِحًا لَّنَكُونَنَّ مِنَ الشَّاكِرِينَ
ለኢን አተይተና ሷሊሀን ለነኩነንነ ሚነሽ ሻኪሪን።
«መልካምን (ልጅ) ብትሰጠን በእርግጥ ከአመስጋኞቹ እንሆናለን» (በማለት ጌታቸውን ለመኑ)። (ሱረቱል አዕራፍ፡ 189)
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፹፱