Loading...
ከአደጋ ለመዳን እና አላህን ለማመስገን የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ ዩኑስ)
Language: Amharic
لَئِنْ أَنجَيْتَنَا مِنْ هَٰذِهِ لَنَكُونَنَّ مِنَ الشَّاكِرِينَ
ለኢን አንጀይተና ሚን ሀዚሂ ለነኩነንነ ሚነሽ ሻኪሪን።
«ከዚህች (ጭንቅ) ብታድነን በእርግጥ ከአመስጋኞቹ እንሆናለን።» (ሱረቱ ዩኑስ፡ 22)
Reference: ሱራ ዩኑስ ፲:፳፪