Loading...
ለጉዞ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ ሁድ - የኑህ መርከብ)
Language: Amharic
بِسْمِ ٱللَّهِ مَجْر۪ىٰهَا وَمُرْسَىٰهَآۚ إِنَّ رَبِّى لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ
ቢስሚላሂ መጅሬሀ ወሙርሳሀ፤ ኢንነ ረቢ ለገፉሩር ረሂም።
«በአላህ ስም መሄዷም መቆምዋም (ይሁን)፤ ጌታዬ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና» አለ። (ሱረቱ ሁድ፡ 41)
Reference: ሱራ ሁድ ፲፩:፵፩