Loading...
Language: Amharic
مَعَاذَ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ رَبِّي أَحْسَنَ مَثْوَايَ ۖ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ
መዐዘላሂ ኢንነሁ ረቢ አህሰነ መስዋይ፤ ኢንነሁ ላ ዩፍሊሁዝ ዞሊሙን።
«በአላህ እጠበቃለሁ! እርሱ ጌታዬ ነው፤ መኖሪያዬንም አሳምሮልኛል። እነሆ በደለኞች አይድኑም» አለ። (ሱረቱ ዩሱፍ፡ 23)
Reference: ሱራ ዩሱፍ ፲፪:፳፫