Loading...
Language: Amharic
فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ أَنتَ وَلِيِّي فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ تَوَفَّنِي مُسْلِمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ
ፋጢረስ ሰማዋቲ ወል አርዲ አንተ ወሊዪ ፊድ ዱንያ ወል አኺረህ፤ ተወፈኒ ሙስሊመን ወአልሂቅኒ ቢስ ሷሊሂን።
«ጌታዬ ሆይ! ከንግስና በእርግጥ ሰጠኸኝ። ከሕልሞችም ፍቺ አስተማርከኝ። የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ሆይ! አንተ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም ረዳቴ ነህ። ሙስሊም ሆኜ ግደለኝ። በመልካሞቹም አስጠጋኝ» (አለ)። (ሱረቱ ዩሱፍ፡ 101)
Reference: ሱራ ዩሱፍ ፲፪:፻፩