Loading...
Language: Amharic
وَإِنِّي خِفْتُ الْمَوَالِيَ مِن وَرَائِي وَكَانَتِ امْرَأَتِي عَاقِرًا فَهَبْ لِي مِن لَّدُنكَ وَلِيًّا
ወኢኒ ኺፍቱል መዋሊየ ሚን ወራኢ ወካነቲም ረአቲ ዐቂረን ፈሀብ ሊ ሚን ለዱንከ ወሊያ።
«እኔም ከኋላዬ ዝምድናን (ዘመዶቼን) ፈራሁ። ሚስቴም መሃን ናት። ከአንተ ዘንድም ወራሽን ስጠኝ።» (ሱረቱ መርየም፡ 5)
Reference: ሱራ ማርያም ፲፱:፭