Loading...
ለወላጆች የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል ኢስራእ)
Language: Amharic
رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
ረቢር ሀምሁማ ከማ ረበያኒ ሰጊራ።
«ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ እንዳሳደጉኝ (ሁሉ) እዘንላቸው።» (ሱረቱል ኢስራእ፡ 24)
Reference: ሱራ አል-ኢስራእ ፲፯:፳፬