Loading...
የአላህን እርዳታ ለመፈለግ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَبِّ انصُرْنِي
ረቢን ሱርኒ።
«ጌታዬ ሆይ! ስላስተባበሉኝ እርዳኝ» አለ። (ሱረቱል ሙእሚኑን፡ 26)
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፳፮