Loading...
ከበደለኞች ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱል ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَبِّ فَلَا تَجْعَلْنِي فِي الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ
ረቢ ፈላ ተጅዐልኒ ፊል ቀውሚዝ ዞሊሚን።
«ጌታዬ ሆይ! (ቅጣትን የምታወርድባቸው ከሆነ) በበደለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ አታድርገኝ» በል። (ሱረቱል ሙእሚኑን፡ 94)
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፺፬