Loading...
Language: Amharic
فَافْتَحْ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ فَتْحًا وَنَجِّنِي وَمَن مَّعِيَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ
ፈፍተህ በይኒ ወበይነሁም ፈትሀን ወነጂኒ ወመን መዒየ ሚነል ሙእሚኒን።
«ጌታዬ ሆይ! በእኔና በእነርሱ መካከል መፍረድን ፍረድ። ከምእምናንም ከእኔ ጋር ያሉትን አድን» አለ። (ሱረቱ አሽ-ሹዐራእ፡ 118)
Reference: ሱራ አሽ-ሹዐራእ ፳፮:፻፲፰