Loading...
የነቢዩ ኑህ ዱዓ በከሃዲዎች ላይ (ሱረቱ ኑህ)
Language: Amharic
رَّبِّ لَا تَذَرْ عَلَى الْأَرْضِ مِنَ الْكَافِرِينَ دَيَّارًا
ረቢ ላ ተዘር ዐለል አርዲ ሚነል ካፊሪነ ደያራ።
«ጌታዬ ሆይ! ከከሃዲዎች በምድር ላይ አንድንም አታስቀር።» (ሱረቱ ኑህ፡ 26)
Reference: ሱራ ኑህ ፸፩:፳፮