Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ وَابْنُ عَبْدِكَ وَابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَبِكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ، أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيْعَ قَلْبِي، وَنُوْرَ بَصَرِيْ (وَنُورَ صَدْرِي)، وَجَلَاءَ حُزْنِيْ، وَذَهَابَ هَمِّيْ
አልላሁምመ ኢንኒ አብዱከ፣ ወብኑ አብዲከ፣ ወብኑ አመቲከ፣ ናሲየቲ ቢየዲከ፣ ማዲን ፊይየ ሁክሙከ፣ አድሉን ፊይየ ቀዶኡከ፣ አስአሉከ ቢኩልሊ ኢስሚን ሁወ ለከ፣ ሰምመይተ ቢሂ ነፍሰከ፣ አው አንዘልተሁ ፊ ኪታቢከ፣ አው አልለምተሁ አሀደን ሚን ኸልቂከ፣ አው ኢስተእሠርተ ቢሂ ፊ ኢልሚል ገይቢ ኢንደከ፣ አን ተጅአለል ቁርአነ ረቢአ ቀልቢ፣ ወኑረ ሶድሪ፣ ወጀላአ ሁዝኒ፣ ወዘሃበ ሀምሚ
«አላህ ሆይ! እኔ ባሪያህ ነኝ፣ የባሪያህም ልጅ ነኝ፣ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ። ግንባሬ (መዘውሬ) በእጅህ ነው፤ ፍርድህ በእኔ ላይ ተፈጻሚ ነው፤ ውሳኔህ በእኔ ላይ ትክክል (ፍትሃዊ) ነው። ለራስህ በሰየምከው፣ ወይም በመጽሐፍህ ባወረድከው፣ ወይም ከፍጥረታትህ ለአንዱ ባስተማርከው፣ ወይም ከአንተ ዘንድ ባለው የሩቅ እውቀት ለራስህ በመርጠህ በያዝከው ስምህ ሁሉ እጠይቅሃለሁ። ቁርአንን የልቤ ፀደይ (ህይወት)፣ የደረቴ ብርሃን፣ የሀዘኔ ማስወገጃ እና የጭንቀቴ መግፈፊያ እንድታደርግልኝ (እለምንሃለሁ)»።
Reference: [፩] አህመድ ፩/፫፻፺፩፣ አል-አልባኒ በሰሂሃ ፩/፫፻፴፯ ላይ ትክክለኛ ነው ብለዋል [፪] ሰሂህ ኢብን ሂባን ፫/፪፻፶፫