Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنِّي أَشْهَدُ أَنَّكَ أَنْتَ اَللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ الْأَحَدُ الصَّمَدُ اَلَّذِي لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُوْلَدْ وَلَمْ يَكُنْ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢአንኒ አሽሀዱ አንነከ አንተልላሁ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል አሀዱስ ሶመዱል ለዚ ለም የሊድ ወለም ዩለድ ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ
«አላህ ሆይ! እኔ እመሰክራለሁ አንተ አላህ ነህና፤ ከአንተ ሌላ አምላክ የለም፤ አንተ አንድ ነህ፤ (ፍጡራን ሁሉ) ተጠጊዎችህ ናቸው፤ ያልወለደ፣ ያልተወለደም፣ ለእርሱም አንድም አምሳያ የሌለው (አምላክ) ነህና በዚህ እጠይቅሃለሁ።»
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፸፭