Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنَّ لَكَ الْحَمْدَ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ الْمَنَّانُ بَدِيعُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، يَا ذَا الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ، يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ، إِنِّي أَسْأَلُكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢአንነ ለከል ሀምደ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል መንንናኑ በዲኡስ ሰማዋቲ ወል አርዲ፣ ያ ዘል ጀላሊ ወል ኢክራም! ያ ሀይዩ ያ ቀዩም ኢንኒ አስአሉከ
«አላህ ሆይ! ምስጋና ላንተ ይገባና እጠይቅሃለሁ። ከአንተ ሌላ አምላክ የለም፤ (አንተ) በጎን ውለታ አድራጊ (መናን)፣ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ነህ። የክብር እና የልዕልና ባለቤት ሆይ! ህያው እና ራስህን ቻይ ሆይ! እኔ እጠይቅሃለሁ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ነሳኢ፡ ፲፫፻