Loading...
ከረመዳን ጋር የተያያዘ ሀዲስ (በኢፍጣር ጊዜ የሚደረግ ዱዓ)
Language: Amharic
ከአብዱላህ ቢን አምር ቢን አል-አስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ጾመኛ በሚያፈጥርበት ጊዜ፣ ዱዓው አይመለስበትም።»
Reference: ኢብን ሀጀር (ሐሰን)። አል-ፉቱሃቱር ረባኒያ ፬/፫፻፵፪