Loading...
የነቢዩ ዩኑስ ዱዓ (ሱረቱል አንቢያ)
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ
ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ሱብሓነከ ኢንኒ ኩንቱ ሚነ ዞሊሚን
«ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበደለኞቹ ነበርኩ።» (ሱረቱል አንቢያ፡ 87)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፰፭