Loading...
Language: Amharic
وَإِلَهُكُمْ إِلَهٌ وَاحِدٌ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الرَّحْمَنُ الرَّحِيمُ
ወኢላሁኩም ኢላሁን ዋሂዱን ላ ኢላሀ ኢልላ ሁወር ረህማኑር ረሂም
«አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም። (እርሱ) እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ ነው።» (ሱረቱ አል-በቀራ፡ 163)
Reference: ሱናን አቡ ዳውድ፡ ፩፬፺፮