Loading...
የአላህ ታላቁ ስም ዱዓ (አያቱል ኩርሲ)
Language: Amharic
الم. اَللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ
አሊፍ ላም ሚም፣ አላሁ ላ ኢላሀ ኢልላ ሁወ አል-ሀይዩል-ቀዩም
«አሊፍ ላም ሚም፤ አላህ ከእርሱ በቀር በውነት አምላክ የለም። (እርሱ) ሕያው ራሱን ቻይ ነው።» (ሱረቱ አሊ-ዒምራን፡ 1-2)
Reference: ሱናን አቡ ዳውድ፡ ፩፬፺፮