Loading...
የአላህ ታላቁ ስም ዱዓ (ሱረቱ ጣ-ሃ)
Language: Amharic
وَعَنَتِ الْوُجُوهُ لِلْحَيِّ الْقَيُّومِ
ወአነቲል ውጁሁ ሊልሀይዪል ቀዩም
«ፊቶችም ለዚያ ሕያው ራሱን ቻይ ለሆነው (አምላክ) ይዋረዳሉ።» (ሱረቱ ጣ-ሃ፡ 111)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂህ አል ጃሚዕ፡ ፲፻፳፭