Loading...
የነቢዩ አዩብ ዱዓ ለህመም እና ለችግር (ሱረቱል አንቢያ)
Language: Amharic
أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
አንኒ መሰኒየድ ዱሩ ወአንተ አርሀሙር ራሂሚን።
«እኔ መከራ አገኘኝ። አንተም ከኣዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» (አለ)። (ሱረቱል አንቢያ፡ 83)
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፫