Loading...
የነቢዩ ዩኑስ ሃይለኛ ዱዓ በችግር ጊዜ
Language: Amharic
لَا إِلَـٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
ላ ኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነዝ ዞሊሚን።
«ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበደለኞቹ ነበርኩ።» (ሱረቱል አንቢያ፡ 87)
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፯