Loading...
የነቢዩ ዘካርያ ዱዓ ለወራሽ (ሱረቱል አንቢያ)
Language: Amharic
رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ
ረቢ ላ ተዘርኒ ፈርደን ወአንተ ኸይሩል ዋሪሲን።
«ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፤ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ» (አለ)። (ሱረቱል አንቢያ፡ 89)
Reference: ሱራ አል-አንቢያእ ፳፩:፹፱