Loading...
ለመልካም ጥበቃ የሚደረግ ዱዓ (ሱረቱ ዩሱፍ)
Language: Amharic
فَاللَّـهُ خَيْرٌ حَافِظًا ۖ وَهُوَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
ፈላሁ ኸይሩን ሀፊዘን፤ ወሁወ አርሀሙር ራሂሚን።
«አላህም በጠባቂነት በላጭ ነው። እርሱም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነው።» (ሱረቱ ዩሱፍ፡ 64)
Reference: ሱራ ዩሱፍ ፲፪:፷፬