Loading...
Language: Amharic
رَبِّ السِّجْنُ أَحَبُّ إِلَيَّ مِمَّا يَدْعُونَنِي إِلَيْهِ ۖ وَإِلَّا تَصْرِفْ عَنِّي كَيْدَهُنَّ أَصْبُ إِلَيْهِنَّ وَأَكُن مِّنَ الْجَاهِلِينَ
ረቢስ ሲጅኑ አሀቡ ኢለይየ ሚማ የድዑነኒ ኢለይህ፤ ወኢላ ተስሪፍ ዐኒ ከይደሁነ አስቡ ኢለይሂነ ወአኩም ሚነል ጃሂሊን።
«ጌታዬ ሆይ! ወደርሱ ከሚጠሩኝ ነገር (ምንዝር) ይልቅ እስር ቤቱ ለእኔ የተወደደ ነው። ተንኮላቸውንም ከእኔ ባትመልስልኝ ወደነርሱ አዘነብላለሁ፤ ከካህዲዎቹም እሆናለሁ» አለ። (ሱረቱ ዩሱፍ፡ 33)
Reference: ሱራ ዩሱፍ ፲፪:፴፫