Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي ﴿٢٥﴾ وَيَسِّرْ لِي أَمْرِي ﴿٢٦﴾ وَاحْلُلْ عُقْدَةً مِّن لِّسَانِي ﴿٢٧﴾ يَفْقَهُوا قَوْلِي ﴿٢٨﴾
ረቢሽረህ ሊ ሰድሪ። ወየሲር ሊ አምሪ። ወህሉል ዑቅደተም ሚን ሊሳኒ። የፍቀሁ ቀውሊ።
«ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ። ነገሬንም ለእኔ አግራራኒ። ከምላሴም እስራትን ፍታ። ንግግሬን ያውቁ ዘንድ።» (ሱረቱ ጣ-ሃ፡ 25-28)
Reference: ሱራ ጧሃ ፳: ፳፭-፳፰