Loading...
የነቢዩ ሙሳ የምህረት ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀሶስ)
Language: Amharic
رَبِّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي فَاغْفِرْ لِي
ረቢ ኢኒ ዘለምቱ ነፍሲ ፈግፊር ሊ።
«ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ። ለእኔም ምሕረት አድርግልኝ» አለ። (ሱረቱ አል-ቀሶስ፡ 16)
Reference: ሱራ አል-ቀሰስ ፳፰:፲፮