Loading...
የነቢዩ ሙሳ የተውበት ዱዓ (ሱረቱ አል-ቀሶስ)
Language: Amharic
رَبِّ بِمَا أَنْعَمْتَ عَلَيَّ فَلَنْ أَكُونَ ظَهِيرًا لِّلْمُجْرِمِينَ
ረቢ ቢማ አንዐምተ ዐለይየ ፈለን አኩነ ዘሂረል ሊል ሙጅሪሚን።
«ጌታዬ ሆይ! በእኔ ላይ በለገስከው ጸጋ እምላለሁ፤ ለወንጀለኞች ረዳት በፍጹም አልሆንም» አለ። (ሱረቱ አል-ቀሶስ፡ 17)
Reference: ሱራ አል-ቀሰስ ፳፰:፲፯