Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
አልላሁምመ አቲና ፊድ ዱኒያ ሀሰነተን፣ ወፊል አኺረቲ ሀሰነተን፣ ወቂና አዛበን ናር
«አላህ ሆይ! በቅርቢቱ ዓለም (ዱኒያ) መልካምን፣ በመጨረሻይቱም (አኺራ) መልካምን ስጠን። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።»
Reference: ሙስሊም፡ ፪፮፺