Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ النَّارِ وَعَذَابِ النَّارِ، وَفِتْنَةِ الْقَبْرِ وَعَذَابِ الْقَبْرِ، وَشَرِّ فِتْنَةِ الْغِنَى، وَشَرِّ فِتْنَةِ الْفَقْرِ، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْ قَلْبِي بِمَاءِ الثَّلْجِ وَالْبَرَدِ، وَنَقِّ قَلْبِي مِنَ الْخَطَايَا، كَمَا نَقَّيْتَ الثَّوْبَ الْأَبْيَضَ مِنَ الدَّنَسِ، وَبَاعِدْ بَيْنِي وَبَيْنَ خَطَايَاىَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَالْمَأْثَمِ وَالْمَغْرَمِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ፊትነቲን ናር፣ ወአዛቢን ናር፣ ወፊትነቲል ቀብር ወአዛቢል ቀብር፣ ወሸርሪ ፊትነቲል ጊና፣ ወሸርሪ ፊትነቲል ፈቅር፣ አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ፊትነቲል መሲሂድ ደጃል፣ አልላሁምመግሲል ቀልቢ ቢማኢክ ሰልጂ ወልበረዲ፣ ወነቅቂ ቀልቢ ሚነል ኸጣያ ከማ ነቅቀይተ ስሰውበል አብየዶ ሚነድ ደነስ፣ ወባኢድ በይኒ ወበይነ ኸጣያየ ከማ ባአድተ በይነል መሽሪቂ ወልመግሪብ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ከሰሊ ወልመእሰሚ ወልመግረም
«አላህ ሆይ! እኔ ከእሳት ፈተና፣ ከእሳት ቅጣት፣ ከቀብር ፈተና፣ ከቀብር ቅጣት፣ ከሀብት ፈተና ክፋት፣ እና ከድህነት ፈተና ክፋት ባንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! እኔ ከመሲሁ ደጃል ፈተና ክፋት ባንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! ልቤን በበረዶና በንጹህ ቀዝቃዛ ውሃ እጠብልኝ፤ ልቤንም ነጭ ልብስ ከቆሻሻ እንደሚጠራ ሁሉ ከኃጢአት አጽዳው። በምስራቅና በምዕራብ መካከል እንዳራራቅህ ሁሉ በእኔና በኃጢአቶቼ መካከል አራርቅ። አላህ ሆይ! እኔ ከስንፍና፣ ከወንጀል፣ እና ከዕዳ ባንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6377)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፸፯