Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْعَجْزِ وَالْكَسَلِ وَالْجُبْنِ وَالْهَرَمِ، وَالْبُخْلِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ وَمِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል አጅዚ፣ ወልከሰሊ፣ ወልጁብኒ፣ ወልሀረሚ፣ ወልቡኽሊ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን አዛቢል ቀብር፣ ወሚን ፊትነቲል መህያ ወልመማት
«አላህ ሆይ! እኔ ከአቅም ቢስነት፣ ከስንፍና፣ ከፍርሃት፣ ከእርጅና (ከመጃጀት)፣ እና ከስስት (ከምቀኝነት) በአንተ እጠበቃለሁ። እንዲሁም ከቀብር ቅጣት፣ ከህይወት እና ከሞት ፈተና ባንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6377፣ ሙስሊም፡ 2706)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፷፯፣ ሙስሊም፡ ፪፯፻፮