Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْعَجْزِ وَالْكَسَلِ وَالْجُبْنِ وَالْبُخْلِ وَالْهَرَمِ وَعَذَابِ الْقَبْرِ، اَللَّهُمَّ آتِ نَفْسِيْ تَقْوَاهَا وَزَكِّهَا أَنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا أَنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ وَمِنْ دَعْوَةٍ لَا يُسْتَجَابُ لَهَا
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል አጅዚ ወልከሰሊ፣ ወልጁብኒ ወልቡኽሊ፣ ወልሀረሚ ወአዛቢል ቀብር፣ አልላሁምመ አቲ ነፍሲ ተቅዋሀ ወዘክኪሀ አንተ ኸይሩ መን ዘክካሀ አንተ ወሊዩሀ ወመውላሀ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ኢልሚን ላ የንፈዑ፣ ወሚን ቀልቢን ላ የኽሸዑ፣ ወሚን ነፍሲን ላ ተሽበዑ፣ ወሚን ደእወቲን ላ ዩስተጃቡ ለሀ
«አላህ ሆይ! እኔ ከአቅም ቢስነት፣ ከስንፍና፣ ከፍርሃት፣ ከስስት፣ ከእርጅና፣ እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! ለነፍሴ አላህን መፍራቷን ስጣት፤ አጽዳትም አንተ የምታጸዳት ምርጡ ነህ፤ አንተ ረዳቷና ጌታዋ ነህ። አላህ ሆይ! እኔ ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ከማትጠግብ ነፍስ፣ እና ተቀባይነት ከሌለው ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2722)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳፪