Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሙዓዝ ቢን ጀበልን (ረ.ዐ) እንዲህ ብለው አዘዙት፡- ከእያንዳንዱ (የግዴታ) ሶላት በኋላ ይህንን ዱዓ ከመቅራት ወደኋላ እንዳትል -
اَللَّهُمَّ أَعِنِّيْ عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
አላሁመ አዒኒ 'አላ ዚክሪከ፣ ወ ሹክሪከ፣ ወ ሁስኒ ዒባዳቲክ
አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ አንተን በማመስገን እና አንተን በምርጥ ሁኔታ በመገዛት ላይ እርዳኝ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፳፪