Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ زَوَالِ نِعْمَتِكَ، وَتَحَوُّلِ عَافِيَتِكَ، وَفُجَاءَةِ نِقْمَتِكَ، وَجَمِيعِ سَخَطِكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዘዋሊ ኒእመቲከ፣ ወተሀውዉሊ አፊየቲከ፣ ወፉጃአቲ ኒቅመቲከ፣ ወጀሚኢ ሰኸጢክ
«አላህ ሆይ! እኔ ከጸጋህ መወገድ፣ ከጤንነትህ መለወጥ (ወደ በሽታ)፣ ከመዓትህ ድንገተኛ መምጣት፣ እና ከሁሉም ቁጣህ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2739)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፫፺