Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا عَمِلْتُ، وَمِنْ شَرِّ مَا لَمْ أَعْمَلْ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ አሚልቱ፣ ወሚን ሸርሪ ማ ለም አእመል
«አላህ ሆይ! እኔ ከሰራሁት ስራ ክፋት እና ገና ከልሰራሁት ስራ ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2716)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፩፮