Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِيَ الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي، وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي، وَاجْعَلِ الْحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ الْمَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ
አልላሁምመ አስሊህ ሊ ዲኒ አልለዚ ሁወ ኢስመቱ አምሪ፣ ወአስሊህ ሊ ዱኒያየ አልለቲ ፊሀ መአሺ፣ ወአስሊህ ሊ አኺረቲ አልለቲ ፊሀ መአዲ፣ ወጅአሊል ሀያተ ዚያደተን ሊ ፊ ኩልሊ ኸይሪን፣ ወጅአሊል መውተ ራሀተን ሊ ሚን ኩልሊ ሸርሪን
«አላህ ሆይ! ያ የነገሬ ሁሉ መጠበቂያ የሆነውን ሃይማኖቴን አሳምርልኝ። ያች የኑሮዬ መኖሪያ የሆነችውን ዱኒያዬን አሳምርልኝ። ያች መመለሻዬ የሆነችውን አኺራዬን አሳምርልኝ። ህይወትን ለኔ በጎ ነገሮችን የምጨምርበት አድርግልኝ። ሞትንም ለኔ ከክፉ ነገር ሁሉ ማረፊያ አድርግልኝ።» (ሙስሊም፡ 2720)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳