Loading...
ለቀጥተኛ መንገድ እና ለጽናት የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ وَسَدِّدْنِي
አልላሁምመህ ዲኒ ወሰድዲድኒ
«አላህ ሆይ! ቅን መንገድን ምራኝ፤ አጽናኝም (በቀጥተኛው ላይ አሰልፈኝ)።» (ሙስሊም፡ 2725)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳፭