Loading...
ለቅን መንገድ እና ለትክክለኛ አላማ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى وَالسَّدَادَ
አልላሁምመ ኢንኒ አሰአሉከል ሁዳ ወስሰዳድ
«አላህ ሆይ! እኔ ቅን መንገድን እና ቀጥተኛነትን (ትክክለኛነትን) እጠይቅሃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2725)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳፭